Skip to main content

አይደለም በምክር ቤቱ በፕሬዚዳንት ቢኖም የድንግል ማርያም ሥዕል የለም።

 

እኔ የማውቀው 
According to its constitution the Russian Federation is a #secular_state in which all religious associations are equal before the law. The constitution also guarantees freedom of religious choice and practice. 
ከየት እንደ መጣ አላውቅም። የሩስያ ምክር ቤት የድንግል ማርያም ሥዕል አለበት የሚለው በጣም ብዙ ነው። በታንኮቿ እና በተወርዋሪ ሚግ፦ አየር ኃይሏ የጊዎርጊሥ ሥዕል አድኖ አለ የሚልም አልጠፋም። አይደለም በምክር ቤቱ በፕሬዚዳንት ቢኖም የድንግል ማርያም ሥዕል የለም።
ኦርቶድክስነትን ለሟጉላት #የውሸት_መረጃ ይቅር። በ secularism state ሃይማኖት እና መንግሥት የተለያዬ ነው። 

ነቢዬ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት " በእውነት እና በእምነት! " እንሄዳለን በማየት አይደለም። " እንዲል
የነፍሳችን ማደሪያ የሚሆን " ሥጋችን ቢፈርስ ፥ ቢበሰብስ " ፥ " ሌላ ቤት አለን ፥ ሌላ ሥጋ አለን! " ብለን " በእውነት እናምናለን ፥ በእምነት እንናገራለን! " በማየት አይደለም። " ጠቆረ እናቅላው ፥ ከሳ እናወፍረው! "  ማለት የሌለበት ፥ " ጠበበ እናስፋው ፥ ላላ እናጥብቀው! " የማንልበት ፥  " ሌላ ቤት አለን ፥ ሌላ ሥጋ አለን! " ብለን " በእውነት እናምናለን ፥ በእምነት እንናገራለን! " ስለዚህም ነገር " ደስ አለን! " እንዲል 
#እውነትን በቻ እንናገራለን። 





Comments