Skip to main content

Posts

Showing posts from February, 2022

ሩሲያ እና ኦርቶዶክስ ሃይማኖት

 ሩሲያ እና ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ዳዊት ፀሐይ በ10ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከባይዛንቲየም ሚስዮናውያን የተቀየሩት ልዑል ቭላድሚር ቀዳማዊ ክርስትናን የሩስያ ሕጋዊ ሃይማኖት አድርጎ ተቀበለ። ከዚያም ለ1,000 ለሚጠጉ ዓመታት ያህል የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የአገሪቱ ዋነኛ ሃይማኖታዊ ተቋም ሆነ። ከእዛ በ1917 ኮሚኒስቶች ሥልጣን ከያዙ በኋላ የሃይማኖት ተቋማት ተጎዱ። የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አብዛኛውን ንብረቷን ለመውረስ ተገደደች። ብዙ መነኮሳት ከገዳማቸው ተፈናቀሉ።  የቀድሞዋ ሶቪየት ኅብረት ሕገ መንግሥት የሃይማኖት ነፃነትን በስም የተረጋገጠ ቢሆንም ኦርቶዶክሳዊ ሃይማኖታዊ እንቅስቃሴዎች በጣም ይገድብ ነበር። እናም ኦርቶዶክሳዊ ሃይማኖተኛ መሆን ከኮሚኒስት ፓርቲ አባልነት ጋር እንደማይጣጣም ይቆጠር ነበር። ስለዚህም ግልጽ የሆነ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት አማኝ መሆን ለግለሰብ እድገት እንቅፋት መሆነ ጀመረ።  በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት መንግሥት ከፋሺዝም ጋር በሚደረገው ውጊያ የክርስቲያኖችን እና የአይሁዶችን ድጋፍ በሚፈልግበት ጊዜ የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታይ የሆነ ማንኛውም ግለሰብ እምነቱን በፈለገው መንገድ መግለጽ ይችላል በማለት ፈቀደ። ከእዛ ጦርነቱ ሲያበቃ እንደገና በኦርቶዶክክ ሃይማኖት ላይ ተመልሶ እገዳ መጣል ጀመረ። እ.ኤ.አ. በ 1980 ዎቹ  በ Mikhail Gorbachev የለውጥ አራማጅ አገዛዝ ፣ " a policy of glasnost " የግላኖስት ፖሊሲ (“ክፍትነት”) ወይም የሃይማኖት ነጻነት ታወጀ። ይህም የሃይማኖት አዋጅ የበለጠ መቻቻልን አመጣ። ከዚያ በኋላ ማለትም ከሶቪየት ኅብረት መፍረስ በውኃላ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ነፃነትን እውን ያደረገ እና  በርካታ የሕብረተሰብ ክፍሎች የተ...

ሩሲያ እና ኦርቶዶክስ ሃይማኖት

ሩሲያ እና ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ዳዊት ፀሐይ በ10ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ከባይዛንቲየም ሚስዮናውያን የተቀየሩት ልዑል ቭላድሚር ቀዳማዊ ክርስትናን የሩስያ ሕጋዊ ሃይማኖት አድርጎ ተቀበለ። ከዚያም ለ1,000 ለሚጠጉ ዓመታት ያህል የሩሲያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን የአገሪቱ ዋነኛ ሃይማኖታዊ ተቋም ሆነ። ከእዛ በ1917 ኮሚኒስቶች ሥልጣን ከያዙ በኋላ የሃይማኖት ተቋማት ተጎዱ። የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አብዛኛውን ንብረቷን ለመውረስ ተገደደች። ብዙ መነኮሳት ከገዳማቸው ተፈናቀሉ።  የቀድሞዋ ሶቪየት ኅብረት ሕገ መንግሥት የሃይማኖት ነፃነትን በስም የተረጋገጠ ቢሆንም ኦርቶዶክሳዊ ሃይማኖታዊ እንቅስቃሴዎች በጣም ይገድብ ነበር። እናም ኦርቶዶክሳዊ ሃይማኖተኛ መሆን ከኮሚኒስት ፓርቲ አባልነት ጋር እንደማይጣጣም ይቆጠር ነበር። ስለዚህም ግልጽ የሆነ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት አማኝ መሆን ለግለሰብ እድገት እንቅፋት መሆነ ጀመረ።  በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት መንግሥት ከፋሺዝም ጋር በሚደረገው ውጊያ የክርስቲያኖችን እና የአይሁዶችን ድጋፍ በሚፈልግበት ጊዜ የኦርቶዶክስ ክርስትና እምነት ተከታይ የሆነ ማንኛውም ግለሰብ እምነቱን በፈለገው መንገድ መግለጽ ይችላል በማለት ፈቀደ። ከእዛ ጦርነቱ ሲያበቃ እንደገና በኦርቶዶክክ ሃይማኖት ላይ ተመልሶ እገዳ መጣል ጀመረ። እ.ኤ.አ. በ 1980 ዎቹ  በ Mikhail Gorbachev የለውጥ አራማጅ አገዛዝ ፣ " a policy of glasnost " የግላኖስት ፖሊሲ (“ክፍትነት”) ወይም የሃይማኖት ነጻነት ታወጀ። ይህም የሃይማኖት አዋጅ የበለጠ መቻቻልን አመጣ። ከዚያ በኋላ ማለትም ከሶቪየት ኅብረት መፍረስ በውኃላ የኦርቶዶክስ ሃይማኖት ነፃነትን እውን ያደረገ እና  በርካታ የሕብረተሰብ ክፍሎች የተለያዩ እም...

" አንቺ መዶሻዬና የጦር መሣሪያዬ ነሽ፤ በአንቺም መንግሥታትን አጠፋለሁ ትንቢተ ኤርምያስ 51:20

  መጽሐፍ " አንቺ መዶሻዬና የጦር መሣሪያዬ ነሽ፤ በአንቺ አሕዛብን እሰባብራለሁ፤ በአንቺም መንግሥታትን አጠፋለሁ፤ " (ትንቢተ ኤርምያስ 51:20፤) የሚላት ሩሲያ ትመስለኛለች። ሩሲያ በአውሮፓ እና እስያ አህጉሮች ውስጥ የምትገኝ አገር ናት። በ17,075,200 ካሬ ኪ.ሜ. ከዓለም በመሬት ስፋት አንደኛ ስትሆን በሕዝብ ብዛትም ከዓለም ስምንተኛ ናት። ሩስያ ከኖርዌ፣ ፊንላንድ፣ ኤስቶኒያ፣ ሌትላንድ (ላቲቪያ)፣ ሊትዌኒያ፣ ፖላንድ፣ ቤላሩስ፣ ዩክሬን፣ ጆርጂያ፣ አዘርባይጃን፣ ካዛኪስታን፣ የቻይና ሕዝባዊ ሬፑብሊክ፣ ሞንጎሊያ እና ሰሜን ኮሪያ ጋር ድንበር አላት። በምስራቃዊ አውሮፓ ክፍል የሚኖሩ የስላቭ ህብረተሰብ ወደ አሁኗ ሩስያ ከሶስት እስከ ስምንተኛው ክፍል ዘመን ተሰደዱ። ኬይቫን ረስ የሩስያ ህዝብ ማንነት እንዲኖሮ በማድረግ ከ9ኛው ክፍለ ዘመን ጀምሮ የነበረ ትልቅ ግዛት ነው። በተጨማሪም፣ የሩስያ ኦርቶዶክስ መነሳት ትልቅ ሚና ተጫውቷል። በ988 ዓም፣ ክርስትና ከቢዛንታይ ወደ ሩስያ ተስፋፋ። ልክ የረስ ስልጣን በሞንጎል ወረራ ሲዳከም፣ ምስራቃዊ ክፍሏ በልዕልና እስከ 13ተኛው ክፍለ ዘመን ይመራ ነበር። እስከ 18ተኛው ክፍለ ዘመን ድረስ፣ ምዕራባዊው ግዛት በፍጥነት ድንበሯን ወደ ምስራቅ በማስፋፋት የሩስያ ኢምፓየር መመረት ችላለች። በ1917 የተነሳው የሩስያ አብዮት የመንግስቱን ስርአት ወደ ሶሻሊስት በመቀየር የሶቬት ህብረትን በ1922 አቋቋመች። ሰፊውን የምስራቃዊ አውሮፓና መካከለኛ እስያ ክፍልን የሚይዘው የሶቬት ህብረት በሁለተኛው የአለም ጦርነት አክሲስ ሀያላንን በመዋጋት ጎልህ ሚና ነበራት። ነገር ግን ከጆሴፍ ስታንሊን አመራር ጀምሮ፣ የሶቬት ህብረት አምባገነናዊ እየሆነ ሄደ። ብዙ ቤት ክርስቲያኖች ወደሙ፣ ብዙ ሰዎች ተገደሉ፣ ብዙ አይሁ...

አይደለም በምክር ቤቱ በፕሬዚዳንት ቢኖም የድንግል ማርያም ሥዕል የለም።

  እኔ የማውቀው  According to its constitution the Russian Federation is a #secular_state in which all religious associations are equal before the law. The constitution also guarantees freedom of religious choice and practice.  ከየት እንደ መጣ አላውቅም። የሩስያ ምክር ቤት የድንግል ማርያም ሥዕል አለበት የሚለው በጣም ብዙ ነው። በታንኮቿ እና በተወርዋሪ ሚግ፦ አየር ኃይሏ የጊዎርጊሥ ሥዕል አድኖ አለ የሚልም አልጠፋም። አይደለም በምክር ቤቱ በፕሬዚዳንት ቢኖም የድንግል ማርያም ሥዕል የለም። ኦርቶድክስነትን ለሟጉላት #የውሸት_መረጃ ይቅር። በ secularism state ሃይማኖት እና መንግሥት የተለያዬ ነው።  ነቢዬ እግዚአብሔር ቅዱስ ዳዊት " በእውነት እና በእምነት! " እንሄዳለን በማየት አይደለም። " እንዲል የነፍሳችን ማደሪያ የሚሆን " ሥጋችን ቢፈርስ ፥ ቢበሰብስ " ፥ " ሌላ ቤት አለን ፥ ሌላ ሥጋ አለን! " ብለን " በእውነት እናምናለን ፥ በእምነት እንናገራለን! " በማየት አይደለም። " ጠቆረ እናቅላው ፥ ከሳ እናወፍረው! "  ማለት የሌለበት ፥ " ጠበበ እናስፋው ፥ ላላ እናጥብቀው! " የማንልበት ፥  " ሌላ ቤት አለን ፥ ሌላ ሥጋ አለን! " ብለን " በእውነት እናምናለን ፥ በእምነት እንናገራለን! " ስለዚህም ነገር " ደስ አለን! " እንዲል  #እውነትን በቻ እንናገራለን። 

" ይምልበት ዘንድ ከእሱ የበለጠ ሌላ ባይኖር ሕያው እግዚአብሔርን በእራሱ ማለ! " (ወደ ዕብራውያን 6:13-14፤)

Dawit tsehay  ‹‹ኪዳን›› የሚለው ቃል ‹‹ተካየደ – ተዋዋለ፤ ቃል ኪዳን ተጋባ፤ ተማማለ›› ከሚለው የግእዝ ግስ የተገኘ ሲኾን፣ ትርጕሙም ኪዳን፣ ውል፣ መሐላ፣ ቃል ኪዳን፣ የውል ቃል ማለት ነው /ዘዳ.፳፱፥፩፤ ኤር.፴፩፥፴፩-፴፫፤ መዝ.፹፰፥፫/፡፡ በሌላ በኩል ኪዳን የጸሎት ስም ሲኾን፣ ጌታችን ሞትን ድል አድርጎ ከተነሣ በኋላ፣ ከማረጉ በፊት ለሐዋርያት ያስተማራቸው ጸሎት ኪዳን ይባላል፡፡ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከልጇ ከወዳጇ ከጌታችን አምላካችንና መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የምሕረት ቃል ኪዳን (ውል፣ ስምምነት) የተቀበለችበት ዕለት (የክብረ በዓል ስም) ደግሞ ኪዳነ ምሕረት ይባላል፡፡ በየዓመቱ የካቲት ፲፮ ቀን የምናከብረው ይህ በዓል እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በጎልጎታ በልጇ በመቃብር ላይ ኾና ‹‹ኦ ወልድየ ወፍቁርየ እስእለከ በእንተ ዘተሰባእከ እምኔየ ወበማኅፀንየ ዘጾረተከ፤ ልጄ ወዳጃ ሆይ ከሥጋዬ ሥጋ፣ ከነፍሴ ነፍስ ነሥተህ ሰው ስለመኾንህ፤ ዘጠኝ ወር ከአምስት ቀን ስለቻለችህ ማኅፀኔ፤ ከአንተ ጋር ከአገር ወደ አገር ስለመሰደዴ መጥተህ ልመናዬን ትሰማኝ ዘንድ እለምንሃለሁ›› እያለች ስትጸልይ ጌታ እልፍ አእላፍ መላእክቱን አስከትሎ ወደእርሷ መጥቶ ‹‹ሰላም ለኪ ማርያም እምየ፤ እናቴ ማርያም ሰላም ላንቺ ይኹን! እንዳደርግልሽ የምትለምኚኝ ምንድን ነው?›› አላት፡፡ እመቤታችንም በስሟ የሚማጸኑትንና መታሰቢያዋን የሚያደርጉትን፣ ለችግረኛ የሚራሩትን፣ ቤተ ክርስቲያን የሚያንጹትን፤ ዕጣን ዘይትና መብአ ለቤተ ክርስቲያን የሚሰጡትን፤ ለእመቤታችንና ለሃይማኖታቸው ካላቸው ፍቅር የተነሣ ልጆቻቸውን በስሟ የሰየሙትን ዅሉ እንዲምርላትና ከሞተ ነፍስ እንዲያድንላት ጠየቀችው፡፡ ጌታችንም ‹‹ይህን ዅሉ እንዳደርግልሽ መሐልኩ ለኪ በርእ...